Cover Image of Herunterladen ሱባዔ እና ሥርዓቱ  APK

5/5 - 67 Stimmen

ID: com.ermiyas.silesubae

  • Autor:

  • Ausführung:

    Varies with device

  • Aktualisieren am:

APK jetzt herunterladen

Die Beschreibung von ሱባዔ እና ሥርዓቱ


ሱባዔ እና ሥርዓቱ
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው፡፡
ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪፥፪፤ መዝ. ፻፲፰፥፷፬)፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ!!!
Zeig mehr
  • Kategorie

    Ausbildung
  • Mach es an:

    Go Google Play com.ermiyas.silesubae
  • Anforderungen:

    Android Varies with device+

ሱባዔ እና ሥርዓቱ Varies with device APK zum Android Varies with device+

Ausführung Varies with device zum Android Varies with device+
Aktualisieren am 2022-10-15
Installiert 10.000++
Dateigröße 4.179.648 bytes
Berechtigungen Berechtigungen anzeigen
Was gibt's Neues ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

Versionsgeschichte:

Zeig mehr
Hit APK
Zeig mehr