Cover Image of Télécharger ሱባዔ እና ሥርዓቱ  APK

5/5 - 67 voix

ID: com.ermiyas.silesubae

  • Auteur:

  • Version:

    Varies with device

  • Mise à jour le:

Télécharger l'APK maintenant

La description de ሱባዔ እና ሥርዓቱ


ሱባዔ እና ሥርዓቱ
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው፡፡
ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪፥፪፤ መዝ. ፻፲፰፥፷፬)፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ!!!
Montre plus
  • Catégorie

    Éducation
  • Mettez-le sur:

    Go Google Play com.ermiyas.silesubae
  • Conditions:

    Android Varies with device+

ሱባዔ እና ሥርዓቱ Varies with device APK pour Android Varies with device+

Version Varies with device pour Android Varies with device+
Mise à jour le 2022-10-15
Installe 10.000++
Taille du fichier 4.179.648 bytes
Autorisations voir les autorisations
Quoi de neuf ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

Historique des versions:

Montre plus
Appuyez sur APK
Montre plus