Cover Image of Télécharger ከተሜ | Ketemé 3.1 APK

3.8/5 - 19 voix

ID: app.android.keteme

Télécharger l'APK maintenant
How to install APKs bundle(.zip)

La description de ከተሜ | Ketemé


በቤትዎ ወይም በስራቦታዎ የባለሙያ አገልግሎት ያስፈልጎታል?
ከተሜ | Keteméን በመጠቀም ባቅራቢያዎ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪዎችን ወይም ባለሙያዎችን ማግኘት ይችላሉ። ማሰራት የሚፈልጉትን ፕሮጀክትም ፖስት በማድረግ አገልግሎት ሰጪዎችን እና ባለሙያዎችን ማወዳደር ይችላሉ።

በርካታ አገልግሎት ሰጪዎች እና ባለሙያዎች ከ50 በላይ በሚሆኑ የሙያ ዘርፎች፤ በአንድ ቦታ ላይ ከርሶ ባላቸው ቅርበት እና ከደንበኞች ባገኟቸው ግምገማ መሰረት ያገኟቸዋል።

የቧንቧ ስራ
የኤሌክትሪክ ስራ

የወለል ንጣፍ እና ቴራዞ ስራዎች
ቀለም ቅብ እና የግድጋዳ ስራዎች

የአሽከርካሪ ስልጠና በግል
የኮምፕዩተር ስልጠና በግል

የጽዳት አገልግሎት
እና ሌሎችም…

ቀላል እና ጊዜ ቆጣቢ
የሚፈልጉትን የአገልግሎት ዘርፍ ይጫኑ፤ አገልግሎት ሰጪ ወይም ባለሙያ ይመረጡ፤ የአገልግሎት ጥያቄ ይላኩ።
ወይም
የሚያስፈልጎትን ፕሮጀክት ይለጥፉ፤ ፕሮጀችቶ ላይ ከሚደርሶት ፕሮፖዛል ይምረጡ እና አገልግሎት ሰጪውን ወይም ባለሙያዎን ያግኙ።

አዲስ የገበያ ቦታ ለአገልግሎት ሰጪዎች እና ባለሙያዎች
ቀላል እና ሁሌ ኦንላይን መሆን አይጠበቅቦትም
እስከ 3 በሚደርሱ የአግልግሎት ዘርፎች ይመዝገቡ
አገልግሎት ጥያቄ ሲቀርብሎ የማሳወቂያ መልክት ይደርሶታል፤ አገልግሎትን በመቀበል ደንበኛዎትን ያገኙ።
ወይም
በተሰማሩበት የአገልግሎት ዘርፍ ላይ ፖስት የተደረጉ ፕሮጀክቶችን በመተግበያው ላይ ያገኛሉ፤ በቀላሉ ፕሮፖዛሎን ማስገባት ይሳተፉ።

Looking for a professional service at home or workplace?
Using ከተሜ | Ketemé you can find professionals and service providers you need near you. You can also post your project and let on professionals and service providers bid on your project.

Multiple professionals and service providers in more than 50 service sectors in one place, sorted by distance and client reviews.

Plumbing
Electrical works

Tile installation
Painting and wall covering

Personal driver training
Personal Computer training

Cleaning service and more…


Easy and time-saving.
Search or click the service you need, choose a professional, and send a service request.
Or
Post your project and receive proposals right on your post, choose a proposer and contact them.

A new marketplace for service providers and professionals to expand their service horizon.

Easy and no need to be online all the time.
Register in up to 3 service areas.
Get a service request notification then contact your client.
Or
Get projects in your service area and apply right away.
Montre plus

ከተሜ | Ketemé 3.1 APK pour Android 4.3+

Version 3.1 pour Android 4.3+
Mise à jour le 2020-10-02
Installe 1.000++
Taille du fichier 609.076 bytes
Autorisations voir les autorisations
Quoi de neuf Some minor bug fixes including app icon and logo.

Appuyez sur APK
Montre plus