Cover Image of ダウンロード ሱባዔ እና ሥርዓቱ  APK

5/5 - 67 投票

ID: com.ermiyas.silesubae

  • 著者:

  • バージョン:

    Varies with device

  • 更新:

今すぐAPKをダウンロード

の説明 ሱባዔ እና ሥርዓቱ


ሱባዔ እና ሥርዓቱ
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው፡፡
ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪፥፪፤ መዝ. ፻፲፰፥፷፬)፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ!!!
もっと見せる
  • カテゴリー

    教育
  • 乗る:

    Go Google Play com.ermiyas.silesubae
  • 要件:

    Android Varies with device+

ሱባዔ እና ሥርዓቱ Varies with device APK にとって Android Varies with device+

バージョン Varies with device にとって Android Varies with device+
更新 2022-10-15
インストール 10.000++
ファイルサイズ 4.179.648 bytes
権限 閲覧許可
新着情報 ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

バージョン履歴:

もっと見せる
APKをヒット
もっと見せる