Cover Image of ดาวน์โหลด አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ  APK

5/5 - 198 โหวต

ID: com.ermiyas.abuneshinoda

  • ผู้เขียน:

  • เวอร์ชั่น:

    Varies with device

  • อัปเดตเมื่อ:

ดาวน์โหลด APK ทันที

คำอธิบายของ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ


እጅግ አስተማሪ ሕይወት ያላቸው እውነተኛ እረኛ ናቸው። በትምህርታቸው የማይማረክ ጽሑፋቸውንም አንብቦ የማይመሰጥ የለም። እኝህ አባት ከ40 በላይ በሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶቻቸው የእኔንም ሆነ የብዙ ውጣቶችን ሕይወት አንፀዋል። በስብከታቸውና በመጽሐፍቶቻቸው የተማረኩ ብዙዎች እኝህን አባት የ21 መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይላቸዋል። እኝህ አባት ስማቸው ከግብጽ አልፎ በዓለም የገነነ ነው። ሕይወታቸው እጅግ ስለሚማርክና ከቤተ ክርስቲያን አልፈው ለግብጽ ባበረከቱት አስተዋጽዖ ባረፉበት ወቅት መላው ግብጽ አዝኖ ነበር፡፡ እኝህ አባት የግብጽ ፓትሪያሪክ አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ናቸው፡፡ እኔም ለአገልጋዮች መልካም የሆነ ገድላቸውን ቢሰማ መልካም ነውና ታሪካቸውንና ድንቅ ድንቅ የጹሑፍ ስብከቶቻችውን በዚች አነስተኛ የስልክ መተግበርያ (Mobile App) ይዘን ቀርባለሁ።

ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።

የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን
መልካም ንባብ ።
แสดงมากขึ้น

አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ Varies with device APK สำหรับ Android Varies with device+

เวอร์ชั่น Varies with device สำหรับ Android Varies with device+
อัปเดตเมื่อ 2020-11-17
การติดตั้ง 10.000++
ขนาดไฟล์ 9.967.345 bytes
สิทธิ์ ดูสิทธิ์
มีอะไรใหม่ ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

ตี APK
แสดงมากขึ้น