Cover Image of ดาวน์โหลด መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 1.0 APK

5/5 - 5 โหวต

ID: com.josystems.ethiopian.ortodox

  • ผู้เขียน:

  • เวอร์ชั่น:

    1.0

  • อัปเดตเมื่อ:

ดาวน์โหลด APK ทันที

คำอธิบายของ መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።
የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት
🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ
🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት
🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት
🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ
📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ
📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ
📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ
ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።
In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, one God, Amen.

Dear Families of God, This application is for believers who cannot find prayer books for various reasons; I would like to remind you that it is not designed to replace prayer books.
Congregants who have prayer books or are easily accessible are advised to use prayer books.

feature App feature 💥💥

በት Prayer books that you can download and use from the app store
የተሰራ Designed for use day and night
🎨 Customize the app's layout of your choice
🔕 where you can turn off the sound of your phone while praying
የሌለው Free Advertising

Prayer books included with the app

📖 Praise Mary - in Geez and Amharic
ዳሴ Praise God - in Amharic
📖 The appearance of Jesus - in Geez
📖 The appearance of Mary - in Geez
You can download and use other prayer books and essays on the app store when they are released.
แสดงมากขึ้น

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 1.0 APK สำหรับ Android 4.1+

เวอร์ชั่น 1.0 สำหรับ Android 4.1+
อัปเดตเมื่อ 2020-10-30
การติดตั้ง 100++
ขนาดไฟล์ 3.839.123 bytes
สิทธิ์ ดูสิทธิ์
มีอะไรใหม่

ตี APK
แสดงมากขึ้น